የማጠቃለል ብልሃት አንብቦ በመረዳት ችሎታ ላይ ያለው ተጽዕኖ

The effect of summarizing strategy on reading comprehension

  • አራጋው ሺባባው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብዕ ኮሌጅ፣ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ-አማርኛ ትምህርት ክፍል፣
  • አገኜሁ ተስፋ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብዕ ኮሌጅ፣ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ-አማርኛ ትምህርት ክፍል፣
  • ማረው ዓለሙ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሂዩማኒቲስ ፋካልቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዏቢይ ዓሊማ የማጠቃሇሌ ብሌሃትን መጠቀም በአማርኛ ቋንቋ አፍፈት ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታ ሊይ ያሇውን ተጽዕኖ መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ስሌት ፍትነትመሰሌ ባሇቁጥጥር ቡዴን ቅዴመፈተና-ዴኅረፈተና ነው፡፡ ሇዚህም በጎንዯር ከተማ የአጼ በካፋ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2015 ዓ.ም በመዯበኛ ክፍሊቸው የሚማሩ የ7 1 (ብዛት- 51)ና የ7 3 (ብዛት-51) ክፍሌ ተማሪዎች በተራ የዕጣ ንሞና በሙከራና በቁጥጥር ቡዴን ተሳትፈዋሌ፡፡ የጥናቱ የመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያ አንብቦ የመረዲት ፈተና ነው፡፡ በዚህም አስቀዴሞ ቅዴመትምህርት መረጃው ከተሰበሰበ በኋሊ የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች በማጠቃሇሌ ብሌሃት የቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች በመዯበኛው ሥርዓተትምህርት ብሌሃት መሠረት ማንበብን ሇ12 ሳምንት፣ በሳምንት ሇአንዴ መዯበኛ ክፍሇጊዜ ከተማሩ በኋሊ የዴኅረትምህርት መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ ቅዴመትምህርት ረጃዎቹና ፆታ በአበር ተሊውጦነት ቁጥጥር ተዯርጎባቸው፣ የዴኅረትምህርት መረጃው በአበርተኮር መዋቅራዊ የትንተና ሞዳሌ ተተንትኗሌ፡፡ በ95% ናሙና አካይ የመተማመኛ ዯረጃ (bootstrap confidence interval) የተገኘው ውጤትም (R 2 =.48 (48%) , Β=2.72, S.E. =.826, P=.001, η2= .25) ሆኗሌ፡፡ ውጤቱ እንዲመሇከተውም የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች ማንበብን የተማሩበት የማጠቃሇሌ ብሌሃት፣ የቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች ከተማሩበት መዯበኛው ሥርዓተትምህርት ብሌሃት የበሇጠ አንብቦ በመረዲት ችልታ ሊይ ጉሌህ አዎንታዊ ቀጥተኛ ተጽዕኖ አሳዴሯሌ፡፡ ከዚህም በማጠቃሇሌ ብሌሃትና አንብቦ በመረዲት ችልታ መካከሌ ቀጥተኛ ግንኙነት መኖሩን ሇመረዲት ተችሎሌ፡

ቁሌፍ ቃሊት፤ አንብቦ መረዲት፣ የማጠቃሇሌ ብሌሃት

Published
2024-03-18
Section
Articles